CRAFT eFootball Tournament
eFootball
2 follower
Starting soonFree entry
SoloRegion: Global
SoloRegion: Global
2 / 100
Participants
100,000 USD
Prize Pool
Global
Region
Android
Platform
2 / 100
Participants
100,000 USD
Prize Pool
Global
Region
Android
Platform
Organized by Ethiopian Games Association in collaboration with 4-3-3
1.ውድድሩ
- Online የሚካሄድ ብሔራዊ ውድድር ነው።
- ኦተንቲክ (Authentic) ቡድኖች ብቻ ፣ Dream Team አይፈቀድም
2. የተባባሪነት መመዘኛዎች
ተጫዋች መሆን የሚፈቀድዎት እነዚህን በማሟላት ይሆናል፡
● በeFootball የPvP League ውስጥ Division 1 ወይም Division 2 መሆን
● የመመዝገብ ክፍያ – በነፃ
- እድሜ - ከ16 አመት በላይ
3. የጨዋታ መዋቅር (Tournament Structure)
● ጥሎ ማለፎች → ሩብ ፍጻሜ → ግማሽ ፍጻሜ → ፍጻሜ (እንደ ተመዝጋቢው ቁጥር ሊቀየር ይችላል)
● የጨዋታ ደቂቃ ርዝማኔ ፡ 6 ደቂቃ ጊዜ
● ጥሎ ማለፍ ላይ ተጨማሪ ሰአት እንደተጋጣሚዎች ስምምነት ይወሰናል
4 ህጎች
- ተጋጣሚን ማክበር .... ምንም አይነት ስድብ እና ዘለፋ ተጋጣሚ ላይ ያደረሰ ከውድድሩ ይሰረዛል
- በተያዘላቹ ሰዓት ጨዋታችሁን ማድረግ(ሰዓት ካለፈ በቀጥታ ሁኔታው ታይቶ ፎርፌ ይደረጋል ጨዋታው)
- የጨዋታ ውጤት ስክሪንሾት በማድረግ ለአወዳዳሪ መላክ!
5 ሽልማት
- ውድድሩን በቀዳሚነት ላጠናቀቁ 5 ሰዎች እንደ ደረጃቸው በሚወሰን የ100,000 ብር ሺልማት ይኖራል!
-የመጨረሻ 32 ተወዳዳሪዎች አድዋ ሙዚየም በሚደረገው በቀጥታ በሚታላለፈው ውድድር ተሳታፊ የሚያደርጋቸውን እድል ያገኛሉ።
ለተጨማሪ መረጃ +251 96 248 8963 ይደውሉ።